1 ሺህ 446ኛውን የአረፋ (ዒድ አል አድሃ) በዓል አስመልክተው በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር) ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የአረፋ (ዒድ አል አድሃ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዓሉ የሠላም፣የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል።
ኢድ ሙባረክ !
መልካም በዓል!
ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር)
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *