የልጆችን የነገ እጣ ፋንታ ለማስተካከል ወደ ትምህርት ቤት መላክ ወሳኝ ነው።
ይህ ወቅት ልጆች ለወራት ከትምህርት ቤት የራቁበት ነው። ወደ ናፈቁት ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚጓጉበት ጊዜም ጭምር። እኔም ወደ አንዱ…
ልጆችን ከትምህርት መነጠል ነጋቸውን ማጨለም ነው።
ልጆችን ከትምህርት መነጠል ነጋቸውን ማጨለም ነው። በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ አላንሻ…
የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
የምዝገባ ሂደቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የክልሉ መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት ታጀበ አቻምየለህ በባህር ዳር ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች…
በየ2018 የትምህርት ዘመን ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዬን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መዘጋጀቱን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ /ፒኤችዲ / አስታውቀዋል። እቅዱ እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ነሐሴ 18/2017ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥተዋል። በየ2018 የትምህርት ዘመን 7,445,545 ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር…