የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ከትምህርት አኳያ ከምክር ቤት አባላት ለተጠየቁ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሽና ማብራሪያዎች!!
**************** o ከመጽሐፍ ስርጭትና ህትመት ጋር በተያያዘ ለተጠየቁት ጥያቄዎች የመጽሐፍ ህትመት፣ አቅርቦትና ስርጭት ካለፉት አመታት አኳያ ሲታይ ሰፊ መሻሻል የታየበትና…
“ወደ ትምህርት ቤት ያልተመለሱ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መመለስና በጦርነቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ግንባታ ላይ ሁላችንም ርብርብ ማድረግ አለብን” – የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር ፣ አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን እና 11ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያ ቀን ውሎው የክልሉ ትምህርት…
“የሀገራችንን ቀጣይ ዕጣ ፋንታ ከሚወስኑ ጉዳዮች ውስጥ ትምህርት ዋነኛው ነው” አቶ ጥላሁን ወርቅነህ
“የሀገራችንን ቀጣይ ዕጣ ፋንታ ከሚወስኑ ጉዳዮች ውስጥ ትምህርት ዋነኛው ነው” አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ******* (ታሕሳስ 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ምክር…
ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ እና በአግባቡ እንዲማሩ የሕዝብ እንደራሴዎች ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ትምህርት…
