Latest News

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ የሚሆን ሃምሳ ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ…

የዘማች ቤተሰቦችን መንከባከብና መደገፍም ሆነ ለሰራዊቱ ደጀን ለመሆን የምናሳየው መተባበር የጠላትን ቅስም የሚሰብርና ጦርነቱን በድል አድራጊነት እንድንወጣ የሚያደርግ ወሳኝ ተግባር ነው፡፡ አቶ አብርሃም አያሌው የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ

የዘማች ቤተሰቦችን መንከባከብና መደገፍም ሆነ ለሰራዊቱ ደጀን ለመሆን የምናሳየው መተባበር የጠላትን ቅስም የሚሰብርና ጦርነቱን በድል አድራጊነት እንድንወጣ የሚያደርግ ወሳኝ ተግባር…