በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሙሉ ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በከተማው ያለውን የ2ኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ችግር ይፈታል ተባለ፡፡
በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…
በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…
አለም አቀፍ ወረርሽኝ በሆነዉ ኮቪድ 19 እና በወቅታዊ የፀጥታ ችግር የተራዘመው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአማራ ክልል በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች…
በሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮጀክት የሚገነቡ የትምህርት ተቋማት አፈፃፀም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም አካል የሆነው የግንባታ ፕሮጀክት በአማራ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ልጆች የሆኑ ተማሪዎች የድጋፍና ትብብር ጥሪ አቅርቧል!! ለተጨማሪ መረጃ 1. በዌብ ሳይት…