ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዥን ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ ጥሩ አቅም የፈጠረላቸዉ እንደነበርም ሰልጣኞች ገልጸዋል፡፡

ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዘዥን ስልጠና ከህዳር 19-23/2013 ዓ.ም ድረስ በደሴ፣ ደብረ ታቦርና ደብረ ማርቆስ ከተሞች ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉን አስመልክቶ…

የህዝቡን ጥያቄ ሳይመልስ እንቅልፍ የማይተኛው ጀግናው የጎዛምን ወረዳ አመራር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባስመረቀ ማዕግስት በዛሬው እለት በግራራም ቀበሌ ሌላ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡

ወረዳው ለትምህርት ጥራት ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን መጠበቅ አንዱ መስፈርት እንደሆነ በማመን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በርካታ የሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶችን እያስገነባ…