አሳግርት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበችው ተማሪና በ2013ዓ.ም የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት አበርክተዋል፡፡

ግንቦት 26/2013ዓ.ም በሰ/ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት በወረዳው በ12ኛ ክፍል በብሄራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና አርአያ ለሆኑ ስነ-ዜጋና…