የፍኖተ ሠላም ከተማ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አደረጉ
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሠላም ከተማ 14 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው…
ዶክተር ማተቤ ታፈረ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
ዶክተር ማተቤ ታፈረ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን ለመምራት ስለተሾሙ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ ቀጣዩ የስራ ዘመንዎ ፍሬያማና ውጤታማ እንዲሆን እንመኛለን፡፡ የክልላችን…
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን በመሩባቸው አመታት ያከናወኗቸው ዋና ዋና ተግባራት
ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን መምራት ከጀመሩበት ህዳር 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቅንነትና ውጤታማ በሆነ አመራር ሰጭነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡…
በቋራ ወረዳ ለ2014 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸውን ለአጡ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የመማሪያ ቁሳቁስ ተሰበሰበ
በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን “አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ “በሚል መሪ ሃሳብ ወላጆቻቸውን ላጡ ተማሪዎች…
