” የሴት ተማሪዎችን ተሳትፎ እና ውጤታማነት ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ”።
** በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ በመምህራኖቻቸው ድጋፍና ክትትል ሴቶች ተሳትፎቸው እያደገ መምጣቱን ገልፀዋል። ተማሪ ኑሀሚን…
ከ27 ሽህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።
============= ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለዞን እና ወረዳ መምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ሙያ ፈቃድ…
በደብረ ብርሃን ከተማ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሥራ እኝቅስቃሴ ተመለከቱ።
በምክትል ርዕሰ አሥተዳደር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ(ዶ.ር)፣የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ካሳሁን አዳነ፣የደብረ ብርሃን ከተማ ትምህርት መምሪያ…
የተማሪዎች ምገባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ
የተማሪዎች ምገባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በጋዝጊብላ ወረዳ በ018 ዛሮታ አንደኛ እና መካከለኛ…
