የተማሪዎች ምገባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ
የተማሪዎች ምገባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በጋዝጊብላ ወረዳ በ018 ዛሮታ አንደኛ እና መካከለኛ…
“ያልተማረ ሕዝብ በመጭው ዘመን ተወዳዳሪ መሆን አይችልም” አቶ ጥላሁን ወርቅነህ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቅነህ የሰሜን ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የ5 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ባካሄደበት ወቅት…
የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት መረጃ ስራቱን ለማዘመን ያበለጸገውን ኢኤምአይኤስ (EMIS Digitalization) የተባለ ሲስተም ወደ ስራ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡
።።።።።።። ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት መረጃ ስርአቱን በማዘመን ፈጣንና ጥራት ያለው የትምህርት መረጃ ተደራሽ ለማድረግ…
የተማሪዎችን ስነ-ልቦና ለመደገፍ መምህራን ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው ተግባራት
የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች በሚያጋጥሙበት ወቅት መምህራን ከመማር ማስተማር ስራቸው በተጨማሪ ተማሪዎቻቸውን ከሚደርስባቸው የጭንቀት፣ ፍርሃትና የስነልቦና ጫና እንዲያገግሙ እንዴት…
