የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ማሰልጠኛ ሞጁውል ለማዳበር እየተሰራ ነው።
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ ባለፈው ክረምት ወቅት ለመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና የተዘጋጀው…
የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ቢሮን የ5 ወር እቅድ አፈፃፀምን ገመገመ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ5 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ…
ትምህርት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመሻገር መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ እየተሠራ ነው።
ማኅበረ ሕይወት ፎር ሶሻል ዴቨሎፕመንት የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በሦስት ትምህርት ቤቶች በ6 ነጥብ 8 ሚሊዮን…
” የሴት ተማሪዎችን ተሳትፎ እና ውጤታማነት ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ”።
** በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ በመምህራኖቻቸው ድጋፍና ክትትል ሴቶች ተሳትፎቸው እያደገ መምጣቱን ገልፀዋል። ተማሪ ኑሀሚን…
