የደብረብርሐን ትምህርት ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመረቀ።
ግንቦት 22/2017(ደብረብርሐን)- የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌደራል፣ የክልል፣ የሰሜን ሸዋና ደብረብርሐን ከተማ…
ግንቦት 22/2017(ደብረብርሐን)- የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌደራል፣ የክልል፣ የሰሜን ሸዋና ደብረብርሐን ከተማ…
የትምህርት ዘርፉን ማገዝ የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ማገዝ ነው። ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ…
“አልማ ለትምህርት ጥራት ትኩረት ሰጥቶ መማሪያ ክፍሎችን ሰለገነባልን እናመሰግናለን” በለምለም ተራራ የሚገኙ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪወች በምዕ/ጎ/ዞን መተማ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ እየሩስ መንግስቱ በቀጣይ ጊዜያት የሚሰጡ ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን በውጤታማነት ለማከናወን ከትምህርት ባለድርሻ…