የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013ዓ.ም በሚገነቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በሚሰሩ ፈርኒቸሮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013ዓ.ም በክልሉ በጀት በሚገነቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ከፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር በተገኘ የጂኢኩፕ በጀት በሚሰሩ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013ዓ.ም በክልሉ በጀት በሚገነቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ከፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር በተገኘ የጂኢኩፕ በጀት በሚሰሩ…
የድጋፍ ርክክብ በተካሄደበት ወቅት የተገኙት በአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላሰተር አስተባባሪ ሙሉነሽ አበበ /ዶክተር/ ኮርድኤድ ወደ አማራ…
የትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በ በይነመረብ ውይይት አካሄዷል፡፡…
በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…