በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባዉ የሃይሌ ሚናስ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል፡፡
የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ በ2010 ዓ.ም ነበር በ12 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ለመገንባት ታቅዶ ወደ ሥራ የተገባዉ፡፡ ከሁለት ዓመታት ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ…
የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ በ2010 ዓ.ም ነበር በ12 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ለመገንባት ታቅዶ ወደ ሥራ የተገባዉ፡፡ ከሁለት ዓመታት ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013ዓ.ም በክልሉ በጀት በሚገነቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ከፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር በተገኘ የጂኢኩፕ በጀት በሚሰሩ…
የድጋፍ ርክክብ በተካሄደበት ወቅት የተገኙት በአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላሰተር አስተባባሪ ሙሉነሽ አበበ /ዶክተር/ ኮርድኤድ ወደ አማራ…
የትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በ በይነመረብ ውይይት አካሄዷል፡፡…