የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
የክልል፣የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች እንዲሁም የክልልና የዞን መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የክልል ዳይሬክቶሬቶችና የዞን ቡድን መሪዎች እና ሌሉች ባለድርሻ አካላት…
የክልል፣የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች እንዲሁም የክልልና የዞን መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የክልል ዳይሬክቶሬቶችና የዞን ቡድን መሪዎች እና ሌሉች ባለድርሻ አካላት…
“የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ…
የድጋፍ ርክክብ በተካሄደበት ወቅት የተገኙት በአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላሰተር አስተባባሪ ሙሉነሽ አበበ /ዶክተር/ ኮርድኤድ ወደ አማራ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች የሚያጋጥሙንን የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት እጥረት ችግር ለመፍታት በየክፍል ደረጃው ያሉ ሁሉንም የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት…