ለአማራ ክልል ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የትምህርት አመራሮች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት በሙሉ!!
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች የሚያጋጥሙንን የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት እጥረት ችግር ለመፍታት በየክፍል ደረጃው ያሉ ሁሉንም የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች የሚያጋጥሙንን የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት እጥረት ችግር ለመፍታት በየክፍል ደረጃው ያሉ ሁሉንም የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት…
የትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በ በይነመረብ ውይይት አካሄዷል፡፡…
በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…
አለም አቀፍ ወረርሽኝ በሆነዉ ኮቪድ 19 እና በወቅታዊ የፀጥታ ችግር የተራዘመው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአማራ ክልል በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች…